በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል በፕሮፌሰር ድልአየሁ በቀለ ክትትል በ31 ሳምንታቸው የተወለዱት ሶስቱ መንትያ ህጻናት በሙሉ ጤንነት ላይ ሆነው ከ NICU (የጨቅላ ህጻናት ጽኑ ህሙማን ህክምና ክፍል) የህክምና ቆይታ ከሆስፒታላችን በጤና ከወጡ በኋላ የመጀምሪያ ክትትላቸው ቀን እግኝተን ፎቶአቸውን በደስታ አንስተናል። በዚህ አስደናቂ ክስተት ለቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።
#triplets
#MeQrez
#0952272727
#6757