Search

October 11, 2024

News

ጥቅምት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር!

በስፔሻሊስት ሀኪም የሚደረግ ምረመራ፣ የጡት አልትራሳውንድን፣ የራስን ጡት  ምርመራ ስልጠና እና ማሞግራፊን ጨምሮ በጡት ካንሰር ምርመራ ላይ ያለን ልዩ ቅናሽ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ለአንድ ወር ብቻ ይጠቀሙ።
ዛሬውኑ ለጤንነትዎ ቅድሚያ ይስጡ። #የጡት_ካንሰር_ግንዛቤ #ቅድመ_ምርመራ#ጥቅምትን_ለጤናዎ #የጡት_ጤና #መቅረዝ_ሆስፒታል