Search

August 27, 2024

News

መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲ ስካን(CT SCAN) አገልግሎት መስጠት ጀመረ

መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የምርመራ አይነቶች በተጨማሪ የሲቲ ስካን ምርመራ መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።
አስደሳች ዜና መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የምርመራ አይነቶች በተጨማሪ የሲቲ ስካን ምርመራ መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው። ከሲቲ ስካን በተጨማሪ  የአልትራሳውንድ፣ ዲጂታል ኤክስሬይ፣ የልብ አልትራሳውንድ፣ ኢሲጂ፣ኢኖዶስኮፒ፣ ኮሎኖስኮፒ ፤ብሮንኮስኮፒ፣ስፓይሮሜትሪ፣ኢኢጂ፣ኢኤምጂ፣የነርቭ ኮንዳክሽን ምርመራና  እና አምቡላንስ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል። አገልግሎቱን ለማግኘት  0952272727  0921636465 ወይም  በአጭር ቁጥራችን 6757 ላይ  ይደውሉልን አድራሻ : ካዛንቺስ ከእናት ታወር ፊት ለፊት የቀድሞው ዮርዳኖስ ሆቴል #CT_Scan #ሲቲ_ስካን #6757 #0952272727 #0921636465 #6757
አገልግሎቱን ለማግኘት  0952272727  0921636465 ወይም  በአጭር ቁጥራችን 6757 ላይ  ይደውሉልን አድራሻ : ካዛንቺስ ከእናት ታወር ፊት ለፊት የቀድሞው ዮርዳኖስ ሆቴል #CT_Scan #ሲቲ_ስካን #6757 #0952272727 #0921636465 #6757